Luxury Apartment At sar bet Vatican

Luxury Apartment At sar bet Vatican Luxury Apartment At sar bet Vatican Luxury Apartment At sar bet Vatican
Condition: New
Phone: 0913776462

#AddisLife

#ሳርቤት-ቫቲካን ታወር

📣ሳርቤት-ቫቲካን ታወር ከቫቲካን ኤምባሲ ወይም ከሳርቤት-ቫቲካን ዋና መንገድ በ 100ሜ ርቀት ላይ ይገኛል፡፡

ሳርቤት-ቫቲካን አፓርትመንትን ልዩ የሚያደርገው!
🔺በከተማው ተፈላጊ አካባቢ መሃል ሳርቤት የሚገኝ
🔺ከቫቲካን ኤምባሲ 100ሜ ርቀት ላይ እና ከካናዳ ኤምባሲ 50ሜ ርቀት ላይ የሚገኝ
🔺 የዲፕሎማቶች እና የውጪ ዜጎች መኖሪያ አካባቢ
🔺 3 ሊፍቶች ለ 4 የመኖሪያ አፓርትመንት ቤቶች ያሉት
🔺 ከፍተኛ የግንባታ ጥራት ያለው
🔺ለትራንስፖርት ምቹ
🔺 ትልቅ የኢንቨስትመንት ዕድል
🔺 24/7 የማይቋረጠ አውቶማቲክ ጀነሬተር ያለው
🔺 እያንዳንዱ የመኖሪያ አፓርትመንት ክፍሎች የተፈጥሮ ብርሃን እና አየር የሚያገኙ
🔺ሳይቱ በሶስት በኩል መንገድ/ክፍት የሆነ
🔺300ካ.ሜ የሚሆን ለተለያዩ ፕሮግራሞች የሚውል የጋራ መጠቀሚያ 3ኛ ፎቅ ላይ ያለው
🔺 5 ወለል የመኪና ማቆሚያ ቦታ ያለው
🔺 ትልቅ የውሃ ማጠራቀሚያ
🔺 ከድምፅ መከላከያ እቃዎች የተገነባ- ዘመናዊ የመኖሪያ አካባቢ
🔺የደህንነት ማንቂያዎች (የእሳት ማስጠንቀቂያ፣ እሳት አደጋ መውጫ፣ CCTV ካሜራ ያላቸው፤ የደህንነት ጠባቂ፤ የተማከለ የዲሽ ስርዓት ያለው)
🔺 ፉል ፊኒሽድ በካሬ 140,146 ብር ብቻ

🔹Sarbet-Vatican Tower Types
ሳርቤት-ቫቲካን ታወር ዓይነቶች

🏠 ታይፕ ኤ፡ ባለ ሦስት መኝታ + 1 የቤት ውስጥ ረዳት ማደሪያ ክፍል
            አጠቃላይ ስፋቱ 210.00 ካ.ሜ
      
🏠 ታይፕ ቢ፡ ባለ ሦስት መኝታ + 1 የቤት ውስጥ ረዳት ማደሪያ ክፍል
          አጠቃላይ ስፋቱ 215.00ካ.ሜ
        
🏠 ታይፕ ሲ፡ ባለ ሦስት መኝታ + 1 የቤት ውስጥ ረዳት ማደሪያ ክፍል
     አጠቃላይ ስፋቱ 214.00ካ.ሜ

🏠 ታይፕ ዲ፡ ባለ ሁለት መኝታ + 1 የቤት ውስጥ ረዳት ማደሪያ ክፍል
አጠቃላይ ስፋቱ 164.00ካ.ሜ

♣️ቀልባችን ያለው ቤታችን ነው ፣ በምቾት በድሎትና በደስታ ከሚወዷቸው ጋር በደስታ ይኑሩ!!

♠️ማከራየት ከፈለጉ ከ60 ወራት ባነሰ ጊዜ ውስጥ ኢንቨስትመንቱን የሚመልስ

🟡ከራስዎ መኖሪያ በመሃል ከተማ እና በፀሐይ መውጣት በሚያምር እይታ ይደሰቱ
  ለበለጠ መረጅያ
📞0913776462
📞0952074552
📞0986728988
💥💥💥💥በየቀኑ ዋጋው የሚጨምር💥💥💥💥

            ስኬቶን ከኛ ጋር ያክብሩ
             

Sign In

Register

Reset Password

Please enter your username or email address, you will receive a link to create a new password via email.