Real Estate

Real Estate
Condition: New
Phone: 0931713067

ዲ ኤም ሲ ሪል እስቴት

የዲኤምሲ ሪል እስቴት ሂል ሳይድ የመኖሪያ መንደር አፓርታማዎችና ሱቆች የሚገኙበትን ቦታ ተመራጭ የሚያደርገው ለዋና ዋና መንገዶች እንዲሁም ለተለያዩ ትላልቅ ተቋማት በቅርብ ርቀት ላይ መገኘቱ ነው።

2⃣ሂል ሳይድ የመኖሪያ መንደር የአዲስ አበባን ማራኪ የከተማ እይታ ከተፈጥሮ እይታዎች ጋር የሚያጣጥሙበት ነፋሻማ በተራራ የተከበበ  ስፍራ ነው።

3⃣በፈጣን የግንባታ ሂደት ላይ የሚገኝ
ግንባታው በአዲሱ እና ምርጥ በሆነው ቴክኖሎጂ ሙሉ በሙሉ (በአሉሚኒየም ፎርም ወርክ) በመገንባት ላይ የሚገኙ በመሆኑ የፍጥነት እና የጥንካሬ ጥያቄ የማይኖርበት

4⃣በአራቱም አቅጣጫ የከተማ  መንገድ አዋሳኝ ላይ ያለ

5⃣የቤቶቹ ዲዛይን በተጠና እና ለኢትዮጵያ አናኖኖር ምቹ እንዲሆን ተደርጓ የተሰራ

6⃣ሊያመልጠዎ የማይገባ  ለኢንቨስትመንት ወይም ለመኖሪያዎ 65,395 ካሬ ያረፈ የተንጣለለ መንደር።

  ቤቶቻችን:-
🎯የዋና ገንዳ እና የመናፈሻ ቦታ
🎯ለህፃናት የመጫወቻ ቦታ
🎯አራት የመንገደኛ እና አንድ የእቃ አሳንሰር
🎯በቂ የመኪና ማቆሚያ ቦታ
🎯የኤሌክትሪክ መኪና ኃይል መሙያ መሳርያ
🎯የደህንነት መቆጣጠርያ ካሜራ
🎯ለተለያዩ ዝግጅቶች የሚሆን የጋራ ቦታ
🎯ዘመናዊ የገበያ ማዕከል
🎯የጋራ ዋና ገንዳ እና የመናፈሻ ስፍራ
🎯24ሰአት የእንግዳ መቀበየያ

የተለያየ የካሬ አማራጭ:-

📌 56.60 ካሬ ስቱዲዮ(studio)

📌 77.70 እና 85.30እና90.20 ካሬ ባለ አንድ መኝታ

📌 123,134.90እና 143.50 እና148.20 &153.50 ባለ ሁለት መኝታ
   
📌 150 ,164&169 ባለ ሶስት መኝታ
📌 170,180,186 ባለ አራት መኝታ

ከባለ ሁለት ክፍል ጀምሮ ሁሉም የሰራተኛ ክፍል እና ስቶር አላቸው

📍10% ቅድመ ክፍያ
ከ 560,000ብር ጀምሮ
             
”ብልህ ሰው ዛሬን ዛሬ ይጠቀማል መልካም እድል!”
☎️0931713067

Sign In

Register

Reset Password

Please enter your username or email address, you will receive a link to create a new password via email.